Mubarek Abdusabir
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mubarek Abdusabir, Asyut.
09/09/2025
ተመረቀ !!!
እንኳን ደስ አላችሁ፣
እንኳን ደስ አለን፤
Eebbifameera!
Baga Gammaddan።
04/07/2025
የተባረከ ጁምዓ ይሁንልን 🤲
03/07/2025
1000 መብሩክ ወንድሜ ❤❤❤
03/07/2025
03/07/2025
የባምባሲ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት እየተገመገመ ይገኛል
********
(ባምባሲ ሰኔ፦26/2017 ዓ/ም)በ2017 በጀት ዓመት በፓርቲው የተከናወኑ የ12 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት እየገመገመ ነው።
ሪፖርቱን የባምባሲ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አሊ አብዱላሂ እየቀረበ ይገኛል።
በሪፖርት ግምገማው ላይ አጠቃላይ የወረዳው አመራሮች እንዲሁም የአሶሳ ዞን ፍትህ መምሪያ ኃላፊ አቶ ቁረሽ አጠይብ የተገኙ ሲሆን በመቀጠልም የወረዳው ሴክተር መስሪያ ቤቶች የ12 ወር አፈጻጸም ይቀርባል ተብሎ ይጠበቃል።
03/07/2025
የባምባሲ ወረዳ መስተዳደር የአስፈፃሚ መስሪያ ቤቶች የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት እየገመገመ ይገኛል
********
(ባምባሲ ሰኔ፦26/2017 ዓ/ም) በ2017 በጀት ዓመት የአጠቃላይ የሴክተር መስሪያ ቤቶች የ12 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት እየተገመገመ ይገኛል።
ሪፖርቱ የባምባሲ ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪ በአቶ ዮሴፍ ገለታ እየቀረበ ይገኛል።
በሪፖርት ግምገማው ላይ አጠቃላይ የከተማ አስተዳደሩ አመራሮች እንዲሁም የአሶሳ ዞን ፍትህ መምሪያ ኃላፊ አቶ ቁረሽ አጠይብን ጨምሮ ሌሎች አመራሮችም እየተሳተፉበት ነው።
22/02/2025
ሕዝባዊ ኮንፍረንስ በጂግጂጋ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው
*********************
በኮንፍረንሱ ላይ በክልሉ እና በሀገር አቀፍ የልማት፣ የሰላምና ሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት እየተደረገ ይገኛል።
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰንን ጨምሮ የክልል እና የፌደራል ከፍተኛ አመራሮች በኮንፍረንሱ ላይ ተገኝተዋል።
ከጂግጂጋ ከተማ የተውጣጡ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የኮንፍረንሱ ተሳታፊ ሲሆኑ፤ ያሏቸውን የተለያዩ ጥያቄዎችም በማቅረብ ላይ ይገኛሉ።
16/08/2024
ሁለንተናዊ የልማት ስራዎቻችን ኢትዮጵያን ወደ ብልፅግና በሚል የጀመርነውን ራዕያችንን በሚያሳካ መንገድ እየተተገበሩ ነው።
ዛሬ በድሬዳዋ ተዘዋውረን የተመለከትናቸው የስርዓተ ምግብ፣ የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድን፣ የሌማት ትሩፋትና የነፃ ንግድ ቀጠና ሥራዎች የተሳሰረ የልማት ፓኬጅ ማሳያ ናቸው።
በመርሐ ግብሩ ተጠቃሚ የሆኑ ነዋሪዎች በአጭር ጊዜ ውስጥ በምግብ ራሳቸውን መቻላቸውን እንዲሁም ልጆቻቸውም የተመጣጠነ ምግብ እያገኙ እንደሆነ አይተናል፡፡ በማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን ስርዓት የተጀመሩ ሥራዎችም የሚበረታቱ ናቸው።
በከተማ ግብርና እና የሌማት ትሩፋትም በቂ የወተት፣ የእንቁላልና የማር ውጤቶችን በማምረት የመቀንጨር ችግርን ለመቅረፍ የሚያስችል እና ገበያውን የሚያረጋጉ ሥራዎችን ተመልክተናል፡፡
ሌላው በጉብኝታችን የተመለከትነው የነፃ ንግድ ቀጠና በማምረቻ ኢንዱስትሪ እንዲሁም በገቢና ወጭ ንግድ ማዕከል የሚያደርገን ሲሆን ለኤክስፖርት ብቻ ሳይሆን ተኪ ምርት ላይም ትልቅ አስተዋፅዖ የሚያበረክት ነው፡፡
በአጠቃላይ የተመለከትናቸው ሥራዎች በተናበበና በተሳሰረ መልኩ በትጋት ከሰራን የበለፀገ ሀገርና ማህበረሰብ በመፍጠር ምሳሌ የመሆን ጉዟችን በአጭር ጊዜ ይሳካል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
Click here to claim your Sponsored Listing.
