ERCS Hadiya branch office
በየወቅቱ የሀድያ ዞን ቀይ መስቀል ኘሮግራሞችን በዚህ ገፅ መከታተል የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ።
05/01/2024
በኢፌድሪ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
የሆሳዕና ኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ሀድያ ቅርንጫፍ መደበኛ አባል በመሆን ለሰብዓዊ ድጋፍ አባል በመሆነቸውና የ2016 በጀት ዓመት ሐገር አቀፍ የሀብት ማሰባሰብ ፕሮግራም ተቀብለው ፈጣኝ ምላሽ በመስጠታቸው የዞኑ ቀይ መስቀል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ወንድሙ አበራ ላቅ ያለ ምስጋና አቅርበዋል ።
ኢምግሬሽኑ 2015 በጀት ዓመት ለሳየው አጋርነትም የእውቅና ሰርተፍኬት የተበረከተላቸው ሲሆን በቀጣይ ሰብዓዊ ስራዎችም በጋራ ለመስራትም ውይይት ተደርጓል ።
ለሰብዓዊነት እንኖራለን
በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር :ሀድያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤተ !
18/12/2023
17/12/2023
በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ሀድያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሆሳዕና ከተማ በዛሬ ዕለት የተጀመረውን ከ20 ዓመት በታች ኘሪምየር ሊግ ጨዋታ ከመክፈቻ ኘሮግራም ተሳትፎ ጀምሮ የመ.ደ ህክምና አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ስገልጽ ለሁሉም ተሳታፊዎች መልከም ዕድል እንዲሆን ይመኛል።
ለሰብዓዊነት እንኖራለን!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Adama
01
