Mekelle press

Mekelle press

Share

Peace for All Oromummaan miidhagumma dha! Aadaan Oromoo miidhagaa dha.

07/06/2026

ትማሊ ብናይ ድሮን መጥቃዕቲ ዝዓነዋ 12 ተሽከርከርቲ ሓበሬታ ንምሕባእ ዝተገብረ ፈተና ፈሺሹ።

ትማሊ ብናይ ድሮን መጥቃዕቲ 12 ተሽከርከርቲ ሙሉእ ብሙሉእ ዓንየን እየን። ዝበጽሐ ከቢድ ክሳራ ንምሕባእ ድማ እቲ ዝዓነየ ክፍሊ ናይተን መካይን ብህፁፅ ካብቲ ቦታ ከም ዝለዓል ተገይሩ ኣሎ። ይኹን እምበር፡ ነቲ ሓበሬታን ስእልታትን ካብ ህዝቢ ንምሕባእ ዝተገብረ ፈተና ኣይተዓወተን። ሓመድ ካብ ዝኾና መካይን እተን ሹድሽተ ቁፅሪ ታርጋአን ኣብ መንጎ እቲ ኣመራርሓ ብዘለው ኣካላት ተቃልዑ ኣሎ። እቲ ናይ ዕዝ መዋቅር ክሓብኦም ዝፈተነ ታርጋታት ትግ-18056፣ 18074፣ 18036፣ 18090፣ 18072 ከምኡ’ውን 18094 ከም ዝኸና ተፈሊጡ ኣሎ። ኣብዚ ሕዚ እዋን ብሰንኪ ዝበፅሐ ናይ ሰብን ንብረትን ጉድኣት ኣብ መንጎ መራሕቲ ዕጡቃት ትግራይ ላዕለዋይ ናይ ውሽጢ ቁጠዐ ይለዓል ኣሎ።

07/06/2026

ብኽያት ጀነራል ምግበይን ናይ እግሪ ጉዕዞ ፍርዲ ሞትን!

ጀነራል ምግበይ ኣብ ከተማ ሽረ ክነብዕ ሓዲሩ። ሎሚ ድማ ነተን ዝነደዳ መካይን እናተዘዋወረ ክዕዘብ ከሎ ንብዓቱ ክውሕዝ ውዒሉ። ግን እዚ ንብዓት እዚ ነተን ዝዓነዋ መካይን ድዩ ወይስ ነቶም ዝሃለቁ ደቅና? ዘገርም እዩ፣ ሓደ እሙን ሓይሊ ኮር ኣብ ዝቕጽል ሰሙን ብሰላም ናብ ሱዳን ክሰግር ኣዚዙ ኣሎ። ነቲ ዝተረፈን ምንም መከላኸሊ ዘይብሉን ምስኪን ዕጡቕ ግን ብሰንኪ ሕፅረት መጓዓዝያ ክሳብ ዶብ ኤርትራ ብእግር ንክኸዱ ምእዛዝ ድራር ድሮን ንክኸውኑ ፍርዲ ሞት ፈርድሎም ኣሎ!

Photos from Mekelle press's post 25/05/2026

ጃዋር ዛሬ ያሳያቸው የምርጫ ካር ሁሉም ውሸት መሆናቸው ተጋልጧል

ሰውዬው ሁሌም ስራው እንደዚህ ህዝብን ማጭበርበር ነው። በውስጥ እንደተላከለት አድርጎ የለቀቃቸው ሁሉም ፎቶዎች የቆዩ እና ከአምስት አመት በፊት በሶሼል ሚዲያው ልክ እንደ እሱ ለፕሮፓጋንዳ ሲጠቀሙበት የነበረ ነው። ጀዋር መሃመድ በጣም የዘቀጠ እና በውሸት ላይ ብቻ ጊዜውን የሚያጠፋ ስለመሆኑ ከዚህ በላይ ማሳያ የለም።

ዛሬ እና ትላንት ስለምርጫው የሚለቃቸው ነገሮች ውሸት መሆናቸውን ያጋለጡ መረጃዎች ይሄው ሁሉም ሰው እያየው ነው። የሚገርመው ነገር ይሄ ሰው ብዙ መረጃ በውስጥ ደረሰኝ የሚለው ሁሉም ውሸት መሆናቸው ነው።

ምርጫውን ለማንቋሸሽ ይሄን ሁሉ እርምጃ ሄዷል። ህዝብ በእሱ ውሸት ምክንያት አንቅሮ እንደተፋው ግልፅ ነው። ውሸት መቼም መቼም አያሻግርምተ በጀዋር ማወቅ ይቻላል።

19/05/2026

እንደዚህ አይነቶችን ነው እንግዲህ የኛ ምሁራን ብለን የምንከታላቸእ።

19/05/2026

ነዳጅ ለመቅዳትማ ወደ ኢትዮጵያ ሳይመጡ አይቀሩም! 😂⛽
ቁጥሩ እኮ ግልጽ ነው! ኤርትራ ውስጥ በሊትር 310 ብር የሚሸጠውን ነዳጅ፣ እኛ ሀገር በመንግስት ድጎማ ምክንያት ቤንዚኑን በ167.50 ብር፣ ናፍጣውን ደግሞ በ180.46 ብር እያገኘን ነው።
ይህ መረጃ መንግስት ለህዝቡ እያደረገ ያለውን የዋጋ ከለላ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። እኛ ጋር ያለው ዋጋ ይሄን ያህል ባይደጎም ኖሮ፣ የታክሲና የጭነት መኪናዎች ዋጋ የት ይደርስ ነበር?

18/05/2026

የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር) ''የመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነጻነት'' በተሰኘው ሀገራዊ ጉባኤ ላይ በሰጡት ማብራሪያ ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት አስርት ዓመታት ለሚመዘገበው ዕድገት መሠረት የሚሆን የሉዓላዊ ዲጂታል መሠረተ ልማት እየገነባች መሆኗን አጽንኦት ሰጥተው ገልጸዋል።

‎እንደ ግብርና፣ ጤና፣ ፋይናንስ፣ ትምህርት እና ኢነርጂ ያሉ እያንዳንዱ ዘርፎች አሁን ላይ በሀገር በቀል የክላውድ ቴክኖሎጂ የሚቀነባበሩ፣ በሀገር ውስጥ የሚመሩ እና በኢትዮጵያ ቋንቋዎች መግባባት ለሚችለው የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ግብዓት የሚሆኑ ተግባራዊ መረጃ ምንጮች ሆነዋል። ዳይሬክተሩ እንደገለጹት፤ "የራሳችን መረጃ ከሌለን የኛ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ባዕድ ይሆናል፤ የራሳችን አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ከሌለን ደግሞ መረጃዎቻችን ይባክናሉ።
‎"ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030" ይህንን ክፍተት ለመሙላት የተቀረጸ ብሔራዊ ስትራቴጂ ሲሆን፤ ይህም ሉዓላዊ የክላውድ ዳታ ሴንተርን፣ ብሔራዊ የዳታ ሌክ ሀውስን እንዲሁም በአማርኛ፣ በአፋን ኦሮሞ፣ በትግርኛ እና በሶማሊኛ ቋንቋዎች የሰለጠነ እና ሙሉ በሙሉ በሀገር ውስጥ ቁጥጥር ስር የሚመራ ሀገር በቀል ላርጅ ላንግዌጅ ሞዴልን መገንባትን ያካትታል። በአሁኑ ወቅት በዓለም አቀፍ ደረጃ ቀዳሚ እየሆኑ ያሉት ሀገራት መረጃቸውን ወደ ምርታማነትና ወደ አዲስ የኢኮኖሚ እሴት እየቀየሩ ያሉ ናቸው፤ ኢትዮጵያም አሁን ላይ ይህንኑ መሠረት እየገነባች ትገኛለች ብለዋል።



ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

Photos from Enatalem Melese Mideksa's post 17/05/2026
17/05/2026
Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Adama?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address

Adama