Ahmed Oumer
Working hard to achieve our goal!
21/06/2026
𝐊𝐚𝐧𝐮𝐦𝐚❗
20/06/2026
!
𝐃𝐢𝐲𝐚𝐚𝐬𝐩𝐨𝐨𝐫𝐚𝐚𝐧 𝐬𝐡𝐚𝐧𝐞𝐞 𝐛𝐚𝐥𝐚𝐚𝐥𝐞𝐟𝐟𝐚𝐭𝐞‼️
𝐁𝐚𝐠𝐚 𝐝𝐡𝐮𝐠𝐚𝐚 𝐣𝐢𝐫𝐮 𝐡𝐮𝐛𝐚𝐜𝐡𝐮𝐮 𝐞𝐞𝐠𝐚𝐥𝐭𝐚𝐧‼️
18/06/2026
ሰበር ዜና‼️
የአሜሪካ መንግስት አክራሪ የህወሓት አባላት እና የቅርብ ቤተሰቦቻቸው ላይ የቪዛ እገዳ ጣለ።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ማርኮ ሩቢዮ እንዳስታወቁት፣ ይህ ውሳኔ የተላለፈው በቅርቡ በትግራይ ታጣቂዎችና በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት መካከል የተከሰተውን ግጭትና በሰሜን ኢትዮጵያ ዳግም ጦርነት የመቀስቀስ ሥጋትን ተከትሎ ነው።
አሜሪካ የትግራይን ሕዝብ ጨምሮ ከኢትዮጵያ ጎን እንደምትቆም የገለጸው መግለጫው፤ የሰላም ሂደቱን በሚያደናቅፉ አካላት ላይ ተጠያቂነትን ለማስፈን እርምጃዎችን መውሰዷን እንደምትቀጥል አረጋግጧል።
17/06/2026
!
FIFA World Cup
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
0000
