Osman masha
Resident Engineer @At_Con Engineering & Architectural Consultancy.
30/09/2026
እንኳን ደስአለዎት/ እንኳንም ደህና መጡ ብለናል!!
ክቡር የአድስአበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ እና የቀድሞው የደሴ ኸተማ ከንቲባ የነበሩት አቶ ሳሙኤል ሞላልኝ
29/09/2026
በገንዘብ እጦት ከዩኒቨርስቲ ልትቀር ነው ‼️
ፊርዶስ አንዋር በሽር የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተናን 423 አምጥታ ጅማ ዩኒቨርስቲ ብትመደብም የትራንስፖርትና ለሌሎች ወጪዎች የሚሆን ገንዘብ በማጣቷ ከዩኒቨርስቲ ልትቀር ሁና ሰማይ ምድሩ ተደፍቶባት የነገ ተስፋዋን ሁሉ ያጣች አሳዛኝ ልጅ ነች 😥
ፊርዶስ አንዋር ከደካማ አያቷ ሌላ የሚያግዛትና አይዞሽ የሚላት እናት አባትም ሆነ ዘመድ ሌላት በልጅነት የህይዎት መከራን የተሸከመች ሚስኪን ናት ‼️
የተወደዳችሁ ፊርዶስ አንዋር ማስተማር ትውልድን ሁሉ ማስተማር ነው እናም አነሰ በዛ ሳትሉ ወደ ፊርዶስ ብትወረውሩላት እሷ የነገ ተስፋዋን ጭምር ትገዛበታለች ‼️
ይህ የፊርዶስ አንዋር በሽር አካውንት ነው ‼️
ንግድ ባንክ
1000799058964
አቢሲኒያ
101083381
ይህ የእጅ ስልኳ ነው እየደወላችሁ እኛ እያለን ከዩኒቨርስቲ አትቀሪም በሏት ‼️
0941670052
ኑ የተሰበረ ተስፋን እንጠግን ‼️
ሸር በማድረግ እህታችሁን አግዟት ‼️
25/09/2026
ዛፍ አይደለም ህንጻ ነው።
22/09/2026
አድስ ነገር የለም አትበል ወዳጀ፤ አንተ የምትንቃቸው በየቀኑ የምታያቸው ጥቃቅን ለውጦች ተደማምረው ነው መጨረሻ ላይ ትልቅ ነገር የሚሆኑት።
በአንድ ጊዜ እንደ ሎተሪ ተአምር አትጠብቅ// እርሱ ጤነኛ ያልሆነ ለውጥ ነው። ለምትሰራቸው እያንዳንዷ ጥቃቅን ለውጦች ክብር ስጥ አመስግንም!!
BM is comming now👇👇👇
19/09/2026
➔ እንድገምቱህ በር መክፈት እንጅ በር መዝጋት የለብህም...!
➔እውነተኛው ዋጋህን ግን እራስህ እና ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው...!
➔በገማችህ እዘን እንጅ በፍጹም በዝቅተኛ ግምት ውስጥ እራስክን አትፈልግ...! እመን... አንተ ታላቅ ነህ!!! ለዝቅታ እጅ የማትነሳ!!!
ባለህ ነገር ኹሉ ከፍ ከፍ በል!!!!
16/09/2026
======================
ለግንባታዎ ጥራትን ፍጥነትን እና ትርፋማነትን ከፈለጉ እኛን ይምረጡ።
በታማኝነት በቅንነት የዘመኑን ቴክኖሎጅ ተላብሰን እና የረጅም አመታት ልምድን ይዘን በሰፈርዎ ከች ብለናል።
ሊንኩን ፎሎ በማድረግ ይከታተሉን
https://www.facebook.com/profile.php?id=61578052525802
አልሀምዱሊላህ
Thanks to Allah!!!
10/09/2026
ዝም ብላችሁ አሜን በሉ ዱኒያ እንጅ ጀነት አይደለም 💭💭💭
07/09/2026
Your Future Dream house
R.U Ready for consulting service?
ብሩ ካለዎት ➔ DM/inbox me!
Website
Address
Addis Ababa
1165
Alerts
Be the first to know and let us send you an email when Osman masha posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.
