Families today
will discused on parents,health,products,services,current issues etc
14/05/2024
10/04/2024
Eid Mubarak!
May this Eid bring peace, happiness and prosperity to our home and country.
አውቄ ለማስከፋት አልሞክርም ሳላውቅ ላስከፋኋችሁ አወፍ በሉኝ!!እኔ አወፍ ብያለሁ።
18/11/2023
በህይወትህ ውስጥ ሁለት ሠዎች አሉ፣
1. በጣም ጥሩ የሚመስል ክፋቱን ደብቆ እስትራቴጅካሊ ሊጎዳህ የሚፈልግ
2.በጣም ክፉ የሚመስል ስትቀርበው በጣም ጥሩ ነገር ግን በጥቃቅን ነገሮች ጭምር የሚብሰከሰክ
ሁለቱንም በጥንቃቄ ይዘህ ልትጠቀምባቸው ትችላለህ። ካልሆነ ትጎዳለህ
2016 መልካም አድስ ዓመት ይሁንላችሁ!!!
የኢትዮጲያ ህዝብ አመቱን ሙሉ ሲገደል፣ ሲራብ፣ሲሰደድ፣ሲፈናቀል፣ሲሸበር ...ወዘተ ከርሞ አንድ ቀን የነፃ ትራንስፖርት ሲያገኝ ሁሉንም ረስቶት እንድህ ነው መሆን ያለበት ይለሐል። ጣትና ማታ ባህሪውን የሚቀያይር ህዝብ የእጁን አግኝቷል!!!
መላው Families today አባላት እንደት ከረማችሁ!!
01/08/2022
አልሐምዱሊላህ!!
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
Alerts
Be the first to know and let us send you an email when Families today posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.
