About Ethiopians
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from About Ethiopians, Health/Beauty, Addis Ababa.
27/04/2026
ለከተማነትት የማይመጥኑ የነበሩ አካባቢዎችን ወደ ዘመናዊነት ያሸጋገረች ከተማ
ቀደም ሲል በአሳፋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩት እንደ ፒያሳ፣ ካዛንችስ፣ አዋሬ እና እሪ በከንቱ ያሉ ሰፈሮች ዛሬ ታሪካቸውን አድሰው ለነዋሪዎቻቸው ምቹና ለዓይን ማራኪ ወደሆኑ የሥልጣኔ ማዕከላትነት ተቀይረዋል።
አሁን ደግሞ ይህ ታላቅ የለውጥ ማዕበል ወደ ቅጠል ተራ ደርሷል፤ በዚያም በሦስት ወራት አጭር ጊዜ ውስጥ ብቻ 500 ቤቶች ተገንብተው ለነዋሪዎች ሊተላለፉ መሆኑን ስንሰማ ተግባሩ እጅግ የሚያስደንቅና የከተማዋን ብሩህ ተስፋ የሚያበስር ሆኖ እናገኘዋለን።
ይህ ተነሳሽነት ቅጠል ተራንም ከድሮው የተራ አኗኗር ታሪክ አውጥቶ የዘመናዊነት አካል እንደሚያደርገውና በታቀደለት ጊዜም ስኬታማ እንደሚሆን ሙሉ እምነት አለን።
26/04/2026
24/04/2026
በጋራ ወደ ተሻለ ከፍታ!P
በጋራ ወደ ተሻለ ከፍታ!
21/04/2026
1 ቀን ብቻ ቀረው !
ስልጣን በምርጫ ብቻ እንደሚገኝ ለማረጋገጥ እንደ አንድ ዜጋ ድምፅዎን በመስጠት የድርሻዎን ይወጡ! የምርጫ ካርድ አሁኑኑ ይውሰዱ!
በድምፅዎ ይመራኛል የሚሉትን ፓርቲ የሚመርጡበት ቀን ተቃርቧል! ዛሬውኑ የምርጫ ካርድ ይውሰዱ!
Click here to claim your Sponsored Listing.
