Melissa skin laundry and academy

Melissa skin laundry and academy

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Melissa skin laundry and academy, Beauty, cosmetic & personal care, Bole atlas, Addis Ababa.

13/05/2026
12/05/2026

• Anti-Aging (እድሜን ለመቀነስ): It effectively reduces fine lines and የፊት መጨማደድን ይቀንሳል።
• Acne Scars (የብጉር ጠባሳ): It helps fade deep scars and የብጉር ጠባሳንና ጥቁር ነጥቦችን ያጠፋል።
• Collagen Boost (ኮላጅን): It stimulates natural collagen production; ይህም ቆዳችን እንዲወጠርና እንዲለጠጥ ያደርጋል።
• Safe & Natural (አስተማማኝ): Since it uses your own blood (PRP), no side effects! ከራስ ደም ስለሚወሰድ ምንም አይነት የጎንዮሽ ጉዳት የለውም። #አዲስፊት

12/05/2026

Anti-Aging (እድሜን ለመቀነስ): It effectively reduces fine lines and የፊት መጨማደድን • Anti-Aging (እድሜን ለመቀነስ): It effectively reduces fine lines and የፊት መጨማደድን ይቀንሳል።

• Acne Scars (የብጉር ጠባሳ): It helps fade deep scars and የብጉር ጠባሳንና ጥቁር ነጥቦችን ያጠፋል።

• Collagen Boost (ኮላጅን): It stimulates natural collagen production; ይህም ቆዳችን እንዲወጠርና እንዲለጠጥ ያደርጋል።

• Safe & Natural (አስተማማኝ): Since it uses your own blood (PRP), no side effects! ከራስ ደም ስለሚወሰድ ምንም አይነት የጎንዮሽ ጉዳት የለውም።

#አዲስፊት

08/05/2026

30/12/2025

የዉድ ቴራፒ (Wood Therapy) ልዩ ጥቅሞች በሜሊሳ ስኪን ላውንድሪ!
ሰውነትዎ እንዲታደስ፣ እንዲቀረጽ እና ውበትዎ ጎልቶ እንዲወጣ ይፈልጋሉ? ሜሊሳ ስኪን ላውንድሪ (Melissa Skin Laundry) በዘመናዊ የዉድ ቴራፒ አገልግሎት ይጠብቆታል።
የዉድ ቴራፒ ጥቅሞች፦
• ሰውነትን መቅረጽ፦ አላስፈላጊ ስብን በማቅለጥ ሰውነትን ያቀጥናል፣ ቅርጽም ያስይዛል።
• ሴሉላይትን ማስወገድ፦ በቆዳ ላይ የሚታዩ ያልተስተካከሉ የስብ ክምችቶችን (Cellulite) ለማጥፋት ይረዳል።
• የደም ዝውውርን ማፋጠን፦ የሰውነትን የሜታቦሊዝም ሂደት በማሳደግ ንቁ ያደርጋል።
• ውጥረትን መቀነስ፦ ጡንቻዎችን በማዝናናት ከአላስፈላጊ ውጥረትና ድካም ይገላግላል።
📍 የት እንገኛለን?
ቦሌ አትላስ፣ KT Business Center 8ኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን።
📞 ለቀጠሮ ይደውሉ
ስልክ፦ 0940 45 46 47
ሜሊሳ ስኪን ላውንድሪ - ለተቀረጸና ለሚያምር ሰውነት!

17/12/2025

ሰውነትዎን በዉድ ቴራፒ ያድሱ! 🌿
ይህ በሰውነት ላይ ምንም አይነት ጉዳት የማያደርስ የተፈጥሮ ህክምና የደም ዝውውርን ያሻሽላል፣ ድካምን ያስወግዳል እንዲሁም ሴሉላይትን (Cellulite) ለመቀነስ ይረዳል። ለራስዎ ጊዜ ይስጡ!

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address

Bole Atlas
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00