Abrina markets

Abrina markets

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Abrina markets, Health/Beauty, Addiss ababa, Addis Ababa.

08/09/2026

“ከልጆቼ ጋ በረሀብ ልንሞት ነው” ብላ በእንባ የምትናገረው ይህች እናት ለብዙ ቀናት በወሪ ገጠራማ ስፍራ ወረዳ 18 ከልጆቿ ጋር ያለ ምግብ ህይወት እየገፋች ነው።
የእናት ልብ ልጆቿ ሲራቡ ማየት አይችልም፤ እሷም በሀዘንና በጭንቀት ውስጥ ሆና “ልጆቼን ብቻ መግቡልኝ” ስትል ትማፀናለች።

በለቤትዋ በኩላሊት ህመም እየተሰቃየ ነው ይህ ሁሉ መከራ አንድ ቤተሰብ ላይ ሲከማመር ያማል 😭

ዛሬ የእኛ ትንሽ እገዛ ለእነዚህ ህፃናት ትልቅ ተስፋ ሊሆን ይችላል።
በቻልነው አቅም እንድንደርስላቸው እንሞክር🙏
የታማሚ አባት አብዱ አካውንት አስቀምጠናል

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
አካውንት ቁጥር 1000737039483

23/08/2026

📢 የእርዳታ ጥሪ የወጣት ሀናን አብዶ ሕይወት እንታደግ

ወጣት ሀናን አብዶ (22 ዓመት ወጣት ) ተማሪ ስትሆን በልጅነት እድሜዋ ያለናት ሂወትን ከአባቷ አብዶ ጋር እየገፋች ሳለ ከከባድ የካንሰር ህመም ጋር እየታገለች ትገኛል።
ለህክምናው እስከ 675,000 ብር ያስፈልጋል

ህክምናው እጅግ ውድ ስለሆነ ቤተሰቡ በከባድ የገንዘብ ችግር ውስጥ ገብቷል። ዛሬ ግን እርሱ የሚፈልገው የእኛን እገዛ ነው። ትንሽ የምንሰጠው እርዳታ ለእርሱ ትልቅ ተስፋ እና ሕይወት ሊሆን ይችላል።

🙏 እባካችሁ በአንድነት እንርዳው በልጅነቱ ህይወቱን እንዳይነጠቅ እንርዳው

የአባት የባንክ አካውንት

ባንክ: ንግድ ባንክ (CBE)

አካውንት ቁጥር: 1000737039483

📢 እባካችሁ ይህን መልዕክት አጋሩ (Share) በማድረግ ብዙ ሰዎች እንዲያዩት እርዱ!

❤️ “አንድ እጅ ብቻውን አያጨበጭብም ” – በአንድነት ህይወት እናድን!

Photos from Abrina markets's post 22/08/2026

ሀናን አብዶ (22 ዓመት ወጣት ) ተማሪ ስትሆን በልጅነት እድሜዋ ያለናት ሂወትን ከአባቷ አብዶ ጋር እየገፋች ሳለ ከከባድ የካንሰር ህመም ጋር እየታገለች ትገኛል።

ዛሬ ለእህታችን ሀናን ዓብዱ የ 200 የ500 የ1000 ብር ቻሌንጅ እንጀምራለን። አቅማችን የፈቀደውን ያህል በማዋጣት እና ይህን ቪዲዮ ሼር (Share) እና ሪፖስት (Repost) በማድረግ ለብዙዎች ተደራሽ እንዲሆን የበኩላችሁን አስተዋጽዖ እንድታበረክቱ በአክብሮት ጥሪያችንን እናቀርባለን።

እህታችን ሀናን አብዱን ለመደገፍ ከዚህ በታች በቀረበውና በሀናን አብዱ አባት በተከፈተው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 1000737039483
ገቢ ማድረግ ትችላላችሁ

CBE ​1000737039483
ABDU MOSA MOHAMMED

゚

Visit TikTok to discover videos! 24/07/2026

Visit TikTok to discover videos! Watch, follow, and discover more trending content.

Category

Website

Address

Addiss Ababa
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abrina markets posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Subscribe

We will notify you when anything happens in Addis Ababa.