Faana Miilaa
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Faana Miilaa, Health/Beauty, Oromia, Addis Ababa.
04/11/2025
ከተለያዩ አቅጣጫዎች የሚመጡልንን መረጃዎች፤ አስተያየቶችና ጥያቄዎች ያለምንም ማገላበጥ የምንቀበል ከሆነ፤ ካለምነዉ መዳረሻ ሳይሆን ካላሰብነዉ አጣብቂኝ ዉስጥ ይከቱናል፡፡ ምክንያቱም በዚህ የፖለቲካ ጦርነት ዘመን ዉስጥ የሚሰራጩ መረጃዎች የእኛን ሳይሆን ያሰራጨዉን ወገን ፍላጎት የሚገልጹ ሲሆን፤ እነርሱን ተከትለን ስንጓዝ መዳረሻችንም የዚያዉ ወገን ይሆናሉ፡፡
- የመደመር መንግሥት ገጽ 394
Eskuu kiyya Obsa Sitti Haa Cabsu Rabbiin Guddattuu kiyyaa Duraan Hattuu KFO kasaarte Jala Deemtee ofitti taphattee.
Garuu Haqa Kee rabbi Haa Baasu.
07/02/2025
23/12/2024
ለቤተሰቡ ያልታመነ ሴሰኛ ለሀገር ይታመናልን?
*
የጀዋር ሰሞነኛ ያዙኝ ልቀቁኝ የፌስቡክ የአርበኝነት ዘመቻ ሳይ ሳቄ ይመጣል።
በተለይ ጀዋር እራሱን ለሀገር እና ለህዝብ ተቆርቋሪ አድርጎ ለማቅረብ እያደረገው ያለው ዘመቻ ሽቅብ ተኝቶ እየሸና ህዝብን ለማሞኘት እየሞከረ እንደሆነ ይሰማኝ እና ሳቄ ያመልጠኛል😄😄
ጀዋር ማለት ቤተሰቡን በትኖ ሌሎች ሴቶች ጋር የሚዞር ሴሰኛ ስለመሆኑ ፀሐይ የሞቀው እውነት ነው።
ታዲያ ከአብራኩ ለወጣ #ልጁ ያልታመነ ዱርዬ እንዴት ለሀገር ይታመናል????
በነገራችን ላይ በቅርቡ ካገባት ሚስቱ ጋርም ከፍተኛ አለመግባባት ውስጥ ስለመሆኑ እና ሚስቱም የፍቺ ጥያቄ ስለመጠየቋ አንዳንድ ምንጮች እየዘገቡት ይገኛል።
17/12/2024
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa
