Yihuna Alech
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Yihuna Alech, Health/Beauty, Jire Takele, Addis Ababa.
04/01/2026
19/12/2025
23/08/2025
03/08/2025
ከእንጦጦ እስከ አራት ኪሎ ፕላዛ በተሰራው የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት...
👉314 ሄክታር ስፋት ያለው መሬት ለምቷል
👉ቀድሞ 32 ሜትር የነበረው የመንገዱ ስፋት ወደ 42 ሜትር ሰፍቷል
👉 3 ሜትር ስፋት ያለው የብስከሌት መንገድ
👉11 የታክሲ እና የአውቶቡስ መጫኛና ማውረጃዎች
👉 20 አረንጓዴ ቦታዎች
👉2 ፕላዛዎች
👉10 ደረጃቸውን የጠበቁ የህጻናት መጫዎቻ
👉7 ዘመናዊ የስፖርት ማዘውተሪያ ቦታዎች
👉9 መጸዳጃ ቤቶች
👉 ከ5 እስከ 13 ሜትር ስፋት ያለው 11 ነጥብ 4 ኪ.ሜ የእግረኛ መንገድ
👉2 (1 ዘመናዊ ሞልን ያካተተ በመንግስትና የግል አጋርነት እየተገነባ ያለ ተርሚናሎች እና 11 የታክሲ/ባስ መጫኛና ማውረጃዎች
👉7 የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች
👉417 ስማርት ፖሎች
👉ከ15 ሺህ ለሚበልጡ ዜጎች ጊዜያዊ እና ቋሚ የስራ ዕድል ፈጥሯል
👉በአዲስ የተሰሩ 770 ሱቆች በመጨመር 1 ሺህ 521 ሱቆች አካቷል
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa
