Doka beauty

Doka beauty

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Doka beauty, Health/Beauty, Addis Ababa.

20/09/2026

በዶቃ ውበቶን ያድምቁ ✨

Photos from Doka beauty's post 17/09/2026

ለኢትዮጵያውያን ፀጉር የተዘጋጀ በቪታሚን ኢ እና በጉሎ ዘይት (Castor Oil) የበለፀገ።
ዶቃ ሻምፖ: የፀጉር ሥርን ያጠናክራል፣ መቆራረጥን ይከላከላል፣ ጤናማ እድገትን ያፋጥናል።
ዶቃ ኮንዲሽነር: ልስላሴና አንጸባራቂነት ይሰጣል፣ እርጥበትን ይይዛል፣ ጫፍ መሰነጣጠቅን ይከላከላል።

14/09/2026

🌼✨(ዶቃ ማህበራዊ) መልካም አዲስ ዓመት ✨🌼
አዲሱ ዓመት ለእናንተና ለቤተሰቦቻችሁ የጤና፣ የደስታ፣ የፍቅር፣ የስኬትና የበረከት ዓመት ይሁን።
በአዲሱ ዓመትም ውበታችሁ እንዲያብብ፣ ፀጉራችሁ እንዲያበራ እና እያንዳንዱ ቀን በደስታ እንዲሞላ እንመኛለን።
💛 DOKA KIDS— ውበትዎን በፍቅር የምንንከባከብ።
🎉 እንኳን አደረሳችሁ! 🎉

13/09/2026
12/09/2026

🌼✨ መልካም አዲስ ዓመት ✨🌼
እንኳን ለ2019. አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 💛
በአዲሱ ዓመትም ውበታችሁ እንዲያብብ፣ ፀጉራችሁ እንዲያበራ እና እያንዳንዱ ቀን በደስታ እንዲሞላ እንመኛለን።
DOKA Beauty — ውበትዎን በፍቅር የምንንከባከብ።
🎉 እንኳን አደረሳችሁ! 🎉
#አዲስአመት

11/09/2026

የአዲስ ዓመት ስጦታ በዶቃ
#አዲስአመት

11/09/2026

አዲስ አመትን በዶቃ ፏ

10/09/2026

የበዓል ስጦታ በ ዶቃ
#አዲስአመት

09/09/2026

... የበዓል ስጦታ በ ዶቃ
#አዲስአመት

09/09/2026

እስከ ሐሙስ, ጳጉሜ 5 2018 በኤግዚቢሽን ማዕከል እንዲሁም በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር በሚከናወነው ኤግዚቢሽንና ባዛር ያገኙናል
ለበለጠ መረጃ☎️-0960111222-0960111256 ይደውሉልን

Category

Website

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Doka beauty posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Subscribe

We will notify you when anything happens in Addis Ababa.