Artist kalab
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Artist kalab, Health/Beauty, Addis Ababa.
20/03/2026
በቀይ ባይወጣብን እኮ እንደ ተለመደው ሴስኮ ከተቀያሪ ወንበር ተነስቶ ስለገባ እናሸንፈ ነበር😂 ደግሞ ሌላ ጨዋታ ሚያረጉት ከ24 ቀናት በዃላ ነው ሌላ ሲዝን በሉት 🤣🤣ይሄን ትበላለህ 🦶🦶🤜🤜
03/12/2025
“ የሊጉ ዋንጫ ተፎካካሪ እንሆናለን “ ኢንዞ ማሬስካ
የሰማያዊዎቹ ዋና አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ ቡድናቸው በዚሁ አቋሙ ከቀጠለ ለሊጉ ዋንጫ እንደሚፎካከር ገልፀዋል።
“ በታኅሣሥ እና ጥር ወራት ወጥ አቋም የሚያሳዩ ቡድኖች ሊጉን ለማሸነፍ የሚቀርቡ ቡድኖች ናቸው “ ሲሉ ኢንዞ ማሬስካ ተናግረዋል።
“ እኛ አሁን ላይ በቀጣይ ወራት ይህንን ለማድረግ በትኩረት እየሰራን ነው “ ያሉት አሰልጣኙ ያንን ካደረግን ግባችንን ከፍ እናደርጋለን ብለዋል።
አክለውም “ በቀጣይ ወራት አሁን ያለንበት ቦታ የምንገኝ ከሆነ የሊጉ ዋንጫ ተፎካካሪ እንሆናለን ፤ ካልሆነ አንሆንም “ ሲሉ ገልጸል ::
22/07/2025
🚨💣 𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆: Christina MOSQUERA is already at the airport to travel to London and finalize his transfer to Arsenal.
17/07/2025
folkow me
Click here to claim your Sponsored Listing.
