To Daye Wollo Press

To Daye Wollo Press

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from To Daye Wollo Press, Health/Beauty, Adis Abeba, Addis Ababa.

14/09/2026

ቀይ-ባህር ላይ ልንዋኝ ከሩብ ወረቶች ያነሱ ወሮች ቀርበውናል !!

Photos from To Daye Wollo Press's post 23/08/2026

ልዩ መረጃ ||URGENT NEWS‼️
=====================
ሕወሓት የሰላሙን አማራጭ በመቀበል ለእርቅ አዲስ አበባ ገብቷል!

የኃይልና የጦርነት አማራጭ ሙሉ በሙሉ እንደከሸፈበት የተረዳው ቡድኑ፣ ከአቅሙ
በላይ በሆነ አውድማ ውስጥ ገብቶ በአንድ ጀምበር አናት አናቱን በመመታቱና ከባድ ዋጋ በመክፈሉ፣ እንዲሁም ሕዝቡ ሙሉ በሙሉ ክዶ ስለጣለው «እባካችሁ ከፌዴራል መንግሥት ጋር አስታርቁን» ሲል ሲማፀን ቆይቷል።

ይኸው ለረጅም ጊዜ ሲላላክ የነበረው የሽማግሌዎች ቡድን ትናንት ተሳክቶለት፣ በሕወሓት የሚመራው ስብስብ በሰላም እጁን ሰጥቶ ለእርቅ አዲስ አበባ መግባቱ ተረጋግጧል!

ይህ ያልተጠበቀ ክስተት በተለይም «ፅምዶ» እያለ መሬት ሲረግጥና ሲዛተት የነበረውን አካል እንዲሁም የሻዕቢያን ቡድን በከፍተኛ ድንጋጤና ሽብር ውስጥ ጥሎታል። ከሕወሓት ጋር አብረን እንቆማለን ሲሉ ለነበሩትና ጦርነትን ይመኙ ለነበሩት ፀረ-ሰላም ኃይሎች ይህ መግቢያ ቀዳዳ ያጡበትና አቧራቸው የተራገፈበት ታላቅ የሕማም ዜና ሆኖባቸዋል! ዛሬ እነዚህ ሰላም ጠል ኃይሎች ሙሉ በሙሉ ተስፋ ቆርጠው ብቻቸውን ወድቀው ቀርተዋል።

ለትግራይ ሕዝብና ለሰላም ወዳዶች ግን ይህ ታላቅ ደስታና የሰላም ተስፋ እንደ አዲስ የፈነጠቀበት አጋጣሚ ነው! ቡድኑ በምንም መንገድ መቋቋም እንደማይችል ሲረዳ፣ ብቸኛው አማራጭ የሰላም መንገድ መሆኑን አምኖ አዲስ አበባ ለመግባት ተገዷል።
የዱሮውን ግትር ሀሳቡን እንደተወ ተገልጿል ።
ለሀገራችን ዘላቂ ሰላም ይሁን! ኢትዮጵያ አሁንም የበላይነቷን አረጋግጣለች::

20/06/2026

ፔሮልን ብቻ ኦድት የማደረግ ልምድ ያለቸው ኦድተሮቾ
ፔሮል የሚዘጋጀው በዋና መስሪያ ቤት ብቻ ነው ሲባል::
🙄🙄
ታድያ ምን ይብቃን !!

25/03/2026

የኤርትራ ወታደራዊ ልዑካን መቐለ መግባታቸው ተነገረ‼

የኤርትራ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች በየካቲት ወር መጨረሻ ቀናት መቐለ መግባታቸውን አፍሪካ ኢንተለጀንስ ዘገበ።

በብሪጋዴር ጄኔራል እዮብ ፋሰሃዬ የተመራው ይህ ልዑክ፣ ከመቐለ መግባቱም ባለፈ ከትግራይ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ ጄኔራል ፍስሃ ኪዳኑ (ማንጁስ) ጋር መወያየቱ ተመልክቷል።

ይህ ስብሰባ መካሄዱ የተነገረው፣ የክልሉ ጸጥታ ቢሮ የፌዴራል መንግሥቱን የኮሪደር ልማት የሚተች መግለጫ ባወጣበት ወቅት መሆኑ ዘገባውን አነጋጋሪ አድርጎታል።

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከኤርትራ መንግሥት ጋር ምንም ዓይነት ግንኙነት እንደሌለው በተደጋጋሚ ሲገልጽ መቆየቱ ይታወሳል።
Mereja = Wasu Mohammed

Photos from To Daye Wollo Press's post 03/03/2026

ሰበር 🔥🔥🔥🔥​🇮🇷

በኢራን የአባት ስልጣን ወደ ልጅ ተላለፈ!
በኢራን ለረጅም አመታት በስልጣን ላይ የነበሩትን አያቶላ አሊ ካሜኒን በመተካት ልጃቸው ሞጅታባ ካሜኒ አዲሱ የሀገሪቱ ከፍተኛ መሪ (Supreme Leader) ሆነው መመረጣቸው ተዘገበ።

የኢራን የሊቃውንት ምክር ቤት ሞጅታባ ካሜኒን በአባታቸው ቦታ እንዲተኩ በምስጢር መርጧቸዋል።

ይህ ውሳኔ እንዲጸድቅ የኢራን አብዮታዊ ዘበኛ (IRGC) ከፍተኛ ግፊት ማድረጉ ተገልጿል።

ኢራን ከ1979 አብዮት በኋላ የዘር ውርስ ስልጣንን (Monarchy) አውግዛ የነበረ ቢሆንም፣ አሁን ግን ስልጣኑ ከአባት ወደ ልጅ መተላለፉ በሀገሪቱ ፖለቲካ ውስጥ ትልቅ ውዝግብ ሊያስነሳ እንደሚችል ተገምቷል።

* የሞጅታባ ማንነት አዲሱ መሪ ሞጅታባ ካሜኒ እስካሁን በይፋዊ ስልጣን ባይታወቁም፣ ከበስተጀርባ ሆነው የአብዮታዊ ዘበኛውን እና የሀገሪቱን የደህንነት መዋቅር ሲዘውሩ እንደነበር ይነገራል።
ይህ ለውጥ በመካከለኛው ምስራቅ ባለው ውጥረት ያለው ተፅእኖ ከባድ መሆኑን ተንታኞች ይገልፃሉ።
Stay connected with Ethio info

03/03/2026

ቀጣይ የኢትዮጵያ ጠ/ ሚ የመሆን ከፍተኛ እድል ያላት ሴት ኢትዮጵያዊት ፓለቲከኛ/ ባትሆንም እንኳ
አንድ እርምጃ ወደፊት አሰተሳስብ ያለት ።እንዳቺ ያለ ኢትዮጵያ ታብዛልን ውጤትሸም ለሀገርሸ ይመር

03/03/2026

"ሻዕቢያ በድጋሚ ከዚህ በውሃላ ከሞከረን መጨረሻው ይሆናል!"

ጠ/ሚ አብይ አህመድ(ዶ/ር)

01/03/2026

ሰበር ዜና‼️ የሆርሙዝ የባህር በር ተዘጋ!

ኢራን የሆርሙዝ የባህር መስመርን (Strait of Hormuz) አሁን ዘጋች።

ይህ ድርጊት በአለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ቀውስ ያስከትላል ተብሎ እየተሰጋ ነው።

👉 የአውሮፓ ህብረት የባህር ኃይል ኦፊሰር ባረጋገጠው መሰረት፣ የኢራን አብዮታዊ ዘበኛ የንግድ መርከቦች የባህር በሩን ማለፍ "አልተፈቀደም" ሲል አግዷል።

በአሁኑ ሰዓት በባህረ ሰላጤው የሚገኙ ሁሉም የነዳጅ ጫኝ መርከቦች እንቅስቃሴያቸውን አቁመዋል።

👉 ይህ መስመር የዓለም የነዳጅ አቅርቦት ዋነኛ መንገድ ነው። 20% የሚሆነው የዓለም የነዳጅ አቅርቦት በዚህ መስመር ያልፋል።

መዘጋቱ የነዳጅ ዋጋ በአለም አቀፍ ደረጃ በከፍተኛ ሁኔታ እንዲጨምር ሊያደርግ ይችላል።

👉 ውጥረቱ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ ይህንን ሊያደርጉ እንደሚችሉ ፍንጭ ሲሰጡ ነበር፤ አሁን ግን ያ ስጋት ወደ እውነት ተቀይሯል።

21/02/2026

ደቡብ ወሎ ዞን ወረዳወች አቀማመጥ

Photos from To Daye Wollo Press's post 27/01/2026

ኢትዮጵያ እና አሜሪካ ስምምነት
ጠላትን የሚያንቀጠቅጥ ወዳጅን ደግሞ በኩራት የሚያስፈነድቅ ታላቅ የምስራች!

ኢትዮጵያዊነት ማለት ታሪክን ሰርቶ ማሳየትና ሁልጊዜም በአሸናፊነት ከፍታ ላይ መገኘት መሆኑን ዓለም ዳግም አረጋግጣለች። በአሜሪካና በኢትዮጵያ መካከል የተፈጸመው ያ ታሪካዊ ወታደራዊ ስምምነት ዛሬ ወደ መሬት ወርዶ በተግባር መታየት ጀምሯል።

ይህ ጥምረት ለቀጣናው ፀረ-ሰላም ኃይሎች የሚሰጠው መልዕክት አንድና ግልጽ ነው! "ኢትዮጵያን መንካት እሳትን መጫወት ነው!" በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታነጸውና በሰለጠነ የሰው ኃይል የፈረጠመው ጦራችን፣ አሁን ደግሞ ከዓለማችን ግዙፍ ኃይል ጋር በመጣመር የማይደፈር፣ የማይበገርና የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት በአስተማማኝ ሁኔታ የሚያስከብር የጥንካሬ ማማ ሆኗል።

🌟ኢትዮጵያ ከአሜሪካ ጋር በፈጠረችው በዚህ ታላቅ ወታደራዊና ቴክኖሎጂያዊ ትብብር አማካኝነት፣ ለዘመናት የነበራትን ቀጣናዊ ተፅዕኖ ፈጣሪነት በይበልጥ መልሳ አጠናክራለች። ይህ ስኬት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ብልህና ቆራጥ አመራር የተገኘ ሲሆን ሀገራችን ለደህንነቷና ለሉዓላዊነቷ የሚያሰጋትን ማንኛውንም ኃይል በዘመናዊ መንገድ ለመመከትና ለመደምሰስ ሙሉ ዝግጁ መሆኗን ለዓለም ያበሰረችበት የኃይል መግለጫ ነው።
በቢሾፍቱ ግቢ የታየው የቴክኖሎጂ ልዕልና ኢትዮጵያ ለቀጣናው ስጋት ለሆኑት የሽንፈት አዋጅ ለወዳጆቿ ደግሞ የድል ብስራት መሆኗን አረጋግጧል። በአዲሱ ምዕራፍ ኢትዮጵያ ክብሯን ጠብቃና ጠላቶቿን አሳፍራ የታላቅነት ማማ ላይ መውጣቷን ዓለም ዛሬ በትህትና አይታለች!

Category

Website

Address

Adis Abeba
Addis Ababa