Haltana
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Haltana, Health/Beauty, East Hararge, Harar.
26/10/2021
07/10/2021
የነጭ ሽንኩርት መድኃኒትነት
1. ነጭ ሽንኩርት ስራን በትክክል ለማከናወን፣ የሰውነት ሕዋሳትን ጤናማ ለማድረግ ፣ድካምን ለማስወገድ፣ዕድሜን ለመጨመር፣በአይጥና በልዩ ልዩ ተባዮች የሚመጡትን ተስቦ በሸታዎችን ለመከላከል ነጭ ሽንኩርት መብላት በጣም ጠቃሚ ነው፡፡
2. ማንኛውም ሰው መጥፎ ሽታ ባለበት አካባቢ ለፅዳት ከመሰማራቱ በፊት ነጭ ሽንኩርት ከትፎ ቢበላ ከማንኛውም በሽታ ከሚያመጡ ተዋህሲያን ለመዳን ይቻላል፡፡
3. በቂ ሕክምና በሌለበት አካባቢ በቁስል ለሚሰቃይ ሕሙማን በነጭ ሽንኩርት ጭማቂ አጥቦ በቁስሉ ዙሪያ በመደምደም በፋሻ ወይም በንፁህ ጨርቅ በማሰር ሕመምተኛውን ለመፈወስ ይችላል፡፡
4. ነጭ ሽንኩርት ቀቅሎ እንፋሎቱን የካንሰርንና የቲቢ በሽታዎችን ለመከላከልና በሳንባ አካባቢ ብርድና ጉንፋን ለማዳን ፍቱን መድኃኒቱ ነው፡፡
5. ብርድ ብርድ በሚያሰኝ ሕመምና በተለይም በጥርስ ሕመም ለሚሰቃዩት ሕሙማን ሁለት ራስ ነጭ ሽንኩርት የውስጠኛውን ሽፋናቸውን በመላጥ በሁለቱም ጉንጫቸው በተለይም በተነቃነቀው ጥርስ በኩል ነክሰው ረዘም ላሉት ሰዓት ቢጠቀሙበት መልሶ መልሶ ይጠነክራል፡፡
6. ለአስም፣ ለጉሮሮ ክርካሪ ወይም ኮርታ ለተባለው በሽታ እንዲሁም ጉሮሮ ለማፅዳት የነጭ ሽንኩርት ጭማቂ በስኳር ወይም በማር መጠጣት የተፈተነ መድኃኒት ነው፡፡
7. ነጭ ሽንኩርት የራስ ምታትና የደም ብዛት ያለባቸው ሰዎች ከ3 እስከ 5 ቀናት በማከታተል ሦስት ሦስት ፍንካች በቀን ሦስት ጊዜ ቢበሉ ከድካምና ከደም ብዛት ሊፈወሱ ይችላሉ፡፡
8. በደም መርጋት ምክንያት ለሚሰቃዩ ፣የልብ በሽታን፣ የፊንጢጣ ኪንታሮትና የእግር ደም ሥር እብጠት varicose የተባሉትን በሽታዎች ለመከላከልና ለመዳን ነጭ ሽንኩርት በመብላት መፈወስ ይችላል፡፡
9. ነጭ ሽንኩርት የቆላ ቁስል፣ችፌን፣የጨጓራ በሽታን ወረርሽኝን ኮሌራን ሳይቲካን የቁርጥማትን ሕመምን እንደሚያድን የተረጋገጠ ነው፡፡
ሰላም እና ጤና ከእናተ ጋር ይሁን
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት
👇👇👇
ከኛ ብዙ መልካም ነገሮችን ያገኛሉ !!
!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
እኔን ለማማከር የምተፈልጉ ቴሌግራም ላይ inbox አናግሩኝአድራሻዬ Dr Beza Ayalwe
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته.
18/08/2021
የብርቱካን ልጣጭ ጥቅሞች
🔹 በሰውነት ውስጥ ያለን የማይፈለግ ኮሌስትሮል ያስወግዳል።
🔹 በልጣጩ ላይ ያሉ ንጥረ ነገሮች የካንሰርን ህዋስ እድገትንም ለመግታት ያግዛሉ።
🔹 የሰውነት ክብደትን ለመቀነስ እንዲሁም የልብ ህመም ስጋትን ለመቀነስ የሚጫወተው ሚና የላቀ ነው።
🔹 ለመተንፈሻ አካላት ጤንነት በተለይም ሳምባን ንፁህ ለማድረግ እና አስምን ለማከም አጋዥ ነው።
🔹 የምግብ መፈጨት ስርአትን ለማስተካከል ቃርን ፣ማስመለስን ለማስታገስም ይጠቅማል።
🔹 ማስቲካን ከማኘክ በበለጠ የብርቱካን ልጣጭን ማኘክ መጥፎ የአፍ ጠረንን ያስወግወዳል።
🔹 በቤት ውስጥ መልካም ጠረን እንዲኖር ለማድረግ የደረቀ የብርቱካን ልጣጭን ከቅርንፉድ ጋር አድርገን ብናፈላ እንፋሎቱ ግሩም መአዛ ይሰጥልናል።
🔹 የተፈጨ የብርቱካን ልጣጭን ከጥቂት ውሀ ጋር ደባልቆ የራስ ቅልን መቀባት ፎሮፎርንም ያስወግዳል።
🔹 ለ20 ደቂቃ ያህል በፈላ ውሃ ውስጥ የብርቱካን ልጣጭንና ግማሽ የሻይ ማንኪያ ጨውን ጨምሮ ማፍላት ማዋሀድና መጠጣት በመጠጥ ያደረ ስሜትን (hangover) ለማሻልም ያግዛል ።
መልካም ጤንነት!!!
ለበለጠ መረጃ ገፃችንን ላይክ ያድርጉ።
እስቲ ይህቺን ቁም ነገር ለምትወዳቸው ጋደኞቻቹ ሼር
በማድረግ እውቀትን በነፃ ተገበያዩ
ያንቺ ያንተ የኔ የእናንተ የእኛው የሆነውን ጠቅላላ እውቀት ይከታተሉ
ላይክ እና ሼር በማድረግ ይሄንን ፔጅ ይከታተሉ፡፡
https://www.facebook.com/Drbez
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Harar
