Abas A Abrahim

Abas A Abrahim

Share

Mul’ata guddaa qabaadhu,jibba caalaa hammachuu filadhu!!!

23/07/2026

የትውልድ መጥፍያ ምክኛት የነበሩ መንትያዎች!!
ኢህአፓ «መንግሥት በትግራይ ጦርነት ሊቀሰቅስ ነው» በማለት የሚያሰማው የሰላም ተቆርቋሪነት ጩኸት፣ ከህወሓት ጋር ያለውን አጥፊና የሴራ ፖለቲካ ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ነው። ሁለቱም ቡድኖች በታሪካቸው በጽንፈኝነት፣ በዜሮ ድምር እሳቤ እና በኃይል መንገድ የተጠመቁ የትርምስ ምንጮች ናቸው። ትናንት ትውልድ ያስፈጀው ኢህአፓ ዛሬ ሀገር ካደማው ህወሓት ጋር ተሻርኮ የሚያሰማው የግብዝነት አቋም፣ የፕሪቶሪያውን ስምምነት ሽፋን በማድረግ ሀገርን ዳግም ወደ ግጭት ለመክተት የተሸረበ የፖለቲካ ሸፍጥ ነው።

23/07/2026

❌የህወሓትን የፖለቲካ ታሪክ ብንመረምር የምናገኘው አንድ እውነት ብቻ ነው፦ "በህዝቦች ደም ላይ ስልጣንን መገንባት!" ከትላንት እስከ ዛሬ፣ ከትግራይ እስከ ኦሮሚያ፣ ከአማራ እስከ ደቡብ የዘሩት የጥላቻ መርዝ ዛሬም ሀገር እያመሰ ነው። ነገር ግን ዛሬ ሁኔታዎች ተቀይረዋል።

📌ህወሓት እንደለመደው የኦሮሞን ትግል እንደ መወጣጫ መሰላል ሊጠቀምበት ሲሞክር፣ የኦነግ-ሸኔ ከፍተኛ ኮማንድ ጁንታውን አሳፍሮ መልሶታል። "እኛ በህዝቦች ደም መቃብር ላይ የሚገነባ የጥቅም ስብስብ ውስጥ ፈፅሞ አንገባም" የሚለው ቃል የህወሓትን ፀረ-ሰላም እና ፀረ-ህዝብ አካሄድ ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ነው። ለስልጣን ሲሉ የትኛውንም የጥፋት ተንኮል ከመስራት የማይመለሱት አጋጣሚ ጠባቂዎች (opportunists) መጨረሻቸው ውርደት ብቻ ነው‼️

Photos from Kefyalew  Tefera's post 23/07/2026
Photos from Oromia Prosperity Party / OPP /'s post 23/07/2026
Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Harar?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address

Harar