Bedako award

Bedako award

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Bedako award, Health/Beauty, sidama, Hawassa.

12/07/2026

የሲዳማ ልጆች እንኳን ደስ አላችሁ bedako award አየመጣ ነው
Bedako award የሲዳማ ክልል ተፅእኖ ፈጣርዎችን ለማበረታታት እና እውቅናን ለመስጠት ታስቦ ምዘጋጅ ኢቬንት ሲሆን ይሄም የምሆነው በጣም በተደራጀ መልኩ እና በሀገራችን ደረጃ ካሉ ከተዘጋጁ ትልልቅ ኢቬንት ከሆኑ ጋር ተቀራራብነት ያለው ሲሆን ይህ ሽልማት ታስቦ ምዘጋጀው በሲዳማ ውስጥ ያሉ ተፅዕኖ ፈጣርዎች ለማመስገን ለማበረታታት እና እውቅናን ለመስጠት ነው በዚህም ተሸላም የምሆኑት በሶሻል ሚዲያ በአከባቢው ቋንቋ አለባበስ ወግና ስርዓት ጋር በተገናኙ ስራዎች የተሰማራ መሆን ያለበት እና ለላ ደሞ በአከባቢው ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ የተሳተፈ መሆን አለበት ይህም እርቅ በጎ አድራጎት የመሳሰሉ .. ናቸው በዚህ በwebsite vote የምደረግ ስሆን በሲዳማ ውስጥ ትልቁ የaward ኢቬንት ይሆናል
..
Bedako award Sidama National Regional State Communication Affairs Bureau Hawassa, Sidamo, Ethiopia Jack Atasa Base Birhanu Eden Legess

05/06/2026

Follow share እንዳይረሳ አድስ acc ነው ፈጠኑ

Category

Website

Address

Sidama
Hawassa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bedako award posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Subscribe

We will notify you when anything happens in Hawassa.