BBMI Makeup Institute

BBMI Makeup Institute

Share

👩🏽‍🎓 Ethiopia’s first and finest makeup institute #BBMIET 💄 Makeup, eyelash, & nail training.

09/06/2026
09/06/2026

የስኬትዎ አጋር ነን! 🤝✨
በውበትና በሜካፕ (Makeup) ሙያ ዓለም ውስጥ ስኬታማ ሆነው ስምዎ ጎልቶ እንዲወጣ እና የራስዎን የሥራ ዕድል መፍጠር እንዲችሉ ቢቢኤም አይ ሁልጊዜም አስተማማኝ የስኬት አጋርዎ ነው። ተቋማችን እያንዳንዱን የውበት ሥልጠናዎች ከመሠረቱ ጀምሮ እስከ ከፍተኛ ደረጃ ድረስ በተግባር የተደገፈ ጥራት ያለው ስልጠናን ይሰጣል ከእኛ ጋር ሲማሩ ሙያ ከመጨበጥ ባለፈ በዘርፉ ስኬታማ መሆን የሚችሉበትን እና ስራዎን እንዴት ማስተዋወቅ እንደሚችሉ ተጨማሪ የዲጂታል ማርኬቲንግ እና የፎቶግራፊ ሥልጠናዎችንም በነፃ አካትተን እንሰጣለን።
ዛሬውኑ ወስነው የሚመኙትን የሥራ መስክ እና የወደፊት ብሩህ የሕይወት ምዕራፍዎን ከታማኙ የስኬት አጋርዎ ከቢቢኤም አይ ጋር በደስታ ይጀምሩ!
ዛሬውኑ በቢቢኤምአይ ህልማችሁን እውን ለማድረግ አሁኑኑ ተመዝገቡ!

📍 አድራሻችን፦ በአዲስ አበባ፦ በ22፣ በሰሚት፣ በለቡ እንዲሁም በድሬዳዋ ያገኙናል።

☎️ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፦ 0913218888 ይደውሉልን።

(BBMI) ይለያል

02/06/2026

ክረምቱን እንዴት ሊያሳልፉ ነው?
ክረምቱን ምን እያደረጋሁ ልታሳልፉ ነው ? ጊዜያችሁን በአግባቡ ተጠቅማችሁ በውበት ኢንዱስትሪው ውስጥ ስኬታማና ተጽዕኖ ፈጣሪ የምትሆኑበትን ትልቅ በር ቢቢኤምአይ (BBMI) ከፍቶ እየጠበቃችሁ ነው።
በኢንስቲትዩታችን በሚሰጡ ልዩ ፕራክቲካል እና ቲዮሪ ስልጠናዎች በመውሰድ ፣ ክህሎታችሁን አሳድጉና ዓለም አቀፍ እውቅና ያለው (International Certified) የምስክር ወረቀት ባለቤት ይሁኑ።
የክረምት እረፍቶን ወደ ስኬት ጉዞ ይቀይሩት፤ ዛሬውኑ ተመዝግበው ህልሞን ማሳካት ይጀምሩ! 🌟✨
📍 አድራሻችን፦ በአዲስ አበባ፦ በ22፣ በሰሚት፣ በለቡ እንዲሁም በድሬዳዋ ያገኙናል።

☎️ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፦ 0913218888 ይደውሉልን።
(BBMI) ይለያል

28/05/2026

የውበት ዓለም መሪ ለመሆን ዝግጁ ኖት?

ፍላጎትዎን ወደ እውነተኛ ሙያ በመቀየር በውበት ኢንዱስትሪው ውስጥ የራስዎን አሻራ ያሳርፉ! የብረሽ ባይ ቤቲ ሜካፕ ኢንስቲትዩት ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ አሰራሮችን ከዘመናዊ የመማሪያ ስልቶች ጋር በማቀናጀት፣ የተሟላ የሜካፕ ስልጠና ይዞላችሁ ቀርቧል ዛሬውኑ ከቢቢኤም አይ ጋር የውበቱ አለም መሪ ይሁኑ

📍 አድራሻችን፦ በአዲስ አበባ፦ በ22፣ በሰሚት፣ በለቡ እንዲሁም በድሬዳዋ ያገኙናል።☎️ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፦ 0913218888 ይደውሉልን።
(BBMI) ይለያል

27/05/2026

እንኳን ለ1447ኛዉ ዓ.ሒ. የዒድ አል-አድሃ አረፋ በዓል በሰላም አደረስዎ እያለ በዓሉ የደስታ እና የጤና እንዲሆንልዎ ይመኛል፡፡

BBMI መልካም በዓል እንዲሆንላችሁ ይመኛል

(BBMI) ይለያል!💄

21/05/2026

Full Makeup Glam (ሙሉ የሜካፕ ግላም ስልጠና)

በቢቢኤም አይ የFull Makeup Glam ስልጠና ሲወስዱ፣ ከጥራቱ በተጨማሪ የሚከተሉትን ልዩ አገልግሎቶች በአንድ ላይ ያገኛሉ፦
👉ምቹ የልጆች ደይኬር (Daycare)
👉ነፃ የመለማመጃ ስቱዲዮ
👉የዲጂታል ማርኬቲንግ ስልጠና
👉 የፎቶግራፊ ስልጠና
👉ኢንተርናሽናል ሰርተፍኬት (በየትኛውም ዓለም ላይ ተቀባይነት ያለው)
ይህን ሁሉ ያካተተ ትልቅ ተቋም ስለሆነ፣ ጥራቱን የጠበቀ የሜካፕ ስልጠና ከፈለጉ (BBMI) ቢቢኤም አይን ጆይን (Join) ያድርጉ!

📍 አድራሻችን፦ በአዲስ አበባ (በ22፣ በሰሚት፣ በለቡ) እንዲሁም በድሬዳዋ
☎️ ለተጨማሪ መረጃ፦ 0913218888 ይደውሉልን።

(BBMI) ይለያል!💄

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


22 Roundabout Next To Golagul Tower Noah City Point Building 5th Floor
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 19:00
Tuesday 08:00 - 19:00
Wednesday 08:00 - 19:00
Thursday 08:00 - 19:00
Friday 08:00 - 19:00
Saturday 08:00 - 19:00