Blen's Dream
Make active societies and posetive thinkers
01/09/2023
ይህ አመሌ ሸጋው ልጅ መምህር አዲሱ ዶላ ይባላል ፤ #ሼር የሚሠራው በወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስተዳደር የዱቦ ቅድስት ማሪያም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የፊዚክስ መምህር ስሆን ባለፈው የ2015 ዓ ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተናን ለማስፈተን ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በመሄድ ፈተናውን ካስፈተነ በኃላ የት እንደደረሰ አይታወቅም እስካሁን ስልኩ ሁሉ ዝግ ነው ወሬውም የለም እናም ይህን ልጅ ያገኜ ሰው በዚህ ቁጥር 092 510 6244 በመደወል ያሳውቅ ወሬታውን እንከፍላለን ብሏል ቤቴሰቦቹ 🙏
#መልካም #ታላቅ #ሀገር #ኢትዮጵያ
21/08/2023
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Bole
Addis Ababa
MAKEACHALLENGE
Alerts
Be the first to know and let us send you an email when Blen's Dream posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.
