Liv Estetik
Our goal is to deliver world-class, state-of-the-art services. Our services: hair transplant, skincare, weight loss management, and more!
LIVE Medical Consultancy and travel center is in such a stage that will serve as a full service “medical tourism” agency and will make all necessary arrangements for Ethiopian patients to receive world-class medical procedures.
ለማንኛውም የቆዳ ችግር ያማክሩን
MINOXIDIL እንዴት እንጠቀም?
Do Dreadlocks Create Hair Loss?????
የቆዳ እንክብካቤ ማለት ቅንጦት አይደለም፣ ለጤንነትዎ የሚሰጡት ትልቅ ትኩረት ነው። ቆዳዎ በየቀኑ ከአቧራ፣ ከፀሐይ ጨረር እና ከተለያዩ ነገሮች ጋር በየቀኑ ይታገላል፤ ስለዚህም ተገቢውን እንክብካቤ ይፈልጋል። በሊቭ ኤስቴቲክ (Liv Estetik)፣ ዘመናዊ የፌሻል ህክምናዎችን በመጠቀም ቆዳዎ እንዲተነፍስ፣ እንዲለሰልስ እና የተፈጥሮ ብሩህነቱን እንዲላበስ እናደርጋለን። የቆዳዎን ውበት እና ጤና ለመጠበቅ እና በራስ መተማመንዎን ለማጎልበት ዝግጁ ከሆኑ፣ ዛሬውኑ ቀጠሮዎን ያስይዙ።
Rate this transformation!👌👌
Let's Rate Sunscreens!!! Which one is your favourite? 👀
ሲጋራ ማጨስ ለጤንነትዎ ከፍተኛ ጉዳት ከማድረሱም በላይ የፀጉር ተከላ ሂደትን ስኬታማነት በእጅጉ ይጎዳል። ኒኮቲን የደም ዝውውርን ስለሚገድብ፣ አዲሱ የፀጉር ሥር እንዳይበቅልና ቁስሉ እንዳይድን ያደርጋል። ምርጥ ውጤት ለማግኘት እና ከችግሮች ለመራቅ፣ ከፀጉር ንቅለ ተከላ በፊትም ሆነ በኋላ ማጨስን ማቆም ወሳኝ ነው።
ስለ ፀጉር ተከላ ሂደት ተጨማሪ ጥያቄዎች ካሏችሁ በኮሜንት ላይ አስቀምጡልን።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the business
Telephone
Website
Address
Bole Road, Snap Plaza 1st Floor 107
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 08:30 - 17:30 |
| Tuesday | 09:00 - 17:30 |
| Wednesday | 08:30 - 17:30 |
| Thursday | 08:30 - 17:30 |
| Friday | 08:30 - 17:30 |
| Saturday | 08:30 - 12:00 |
