Tena Net
The name of the magazine means ‘May you be healthy’, and it will be published in Ethiopia exclusively in Amharic.
Healthcare media and production company based in Addis Ababa, launched as an initiative to promote public awareness on medical and well-being topics, has been active since at least 2013 and focuses on delivering accessible content. The purpose of “ጤና ይስጥልን” magazine is to promote health and well-being for the Ethiopian people, by providing a medium that will educate about positive lifestyle choice
18/07/2026
09/06/2026
06/06/2026
📢 የእንኳን ደስ አላችሁ የምስራች! የ3 ቀናት እድሜ ብቻ ቀሩት!
አዲስ ለተወለዱ ህጻናት የሚደረገውን የህክምና እና የእንክብካቤ ጥራት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሳደግ የሚሰራው የኢትዮጵያ ኒዮናቶሎጂ ማኅበር (Ethiopian Society of Neonatology - ESON) በይፋ የሚመሰረትበት ጉባኤ (Launching Event) እነሆ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት።
• የዕለቱ መሪ ቃል (Theme):
“ለእያንዳንዱ አዲስ ለተወለደ ህጻን ጤናማ ጅማሬ (A healthy beginning for every newborn.)!"
📅 ሰኔ 2 (June 9)
📍ሒልተን ሆቴል (Hilton Hotel)፣ አዲስ አበባ — ኮንፈረንስ አዳራሽ
02/06/2026
🤱 ጤናማ ጅማሬ አዲስ ለተወለዱ ህፃናት በሙሉ! 🤱
የእያንዳንዱ ህጻን የወደፊት ሕይወት ጤናማ ጅማሬ እንዲኖረው ማድረግ የሁላችንም ኃላፊነት ነው! የኢትዮጵያ የኒዮናቶሎጂ ማኅበር (Ethiopian Society of Neonatology - ESN) በሀገራችን አዲስ ለተወለዱ ሕፃናት የተሻለ የሕክምና እና የእንክብካቤ አገልግሎት ለመስጠት በይፋ ሥራውን ሊጀምር መሆኑን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው።
🗓 ቀን፦ ሰኔ 2/2018 ዓ.ም.
📍 ቦታ፦ ሂልተን ሆቴል፣ አዲስ አበባ
ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር፣ ከዓለም ጤና ድርጅት (WHO)፣ ከዩኒሴፍ (UNICEF) እና ከሌሎች ዓለም አቀፍ አጋሮቻችን ጋር በመሆን የሕፃናትን ሕይወት ለመታደግ የምናደርገውን ጉዞ ይቀላቀሉ!
08/04/2026
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Bole Ring Road
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 08:45 - 19:45 |
| Tuesday | 08:30 - 17:00 |
| Wednesday | 08:00 - 17:00 |
| Thursday | 08:00 - 17:00 |
| Friday | 08:00 - 17:00 |
| Saturday | 08:00 - 17:00 |
