NATY family

NATY family

Share

this is NATY family . this is NATY familly only ..ይህ NATY ቤተሰብ ብቻ ነው ። kune NATY minadaba.

24/04/2021

እንግዲህ ሰው ሆነናልና ክብርም ተሰቶናልና በአምሳሉ ፈጠረን---- ታድያ ስለምን ዝቅ ብለን ተራና ፍፁም በተናቀ ዘረኝነት መንደር እንገኛለን ?

Photos from NATY family's post 24/04/2021
19/04/2021

እኛ ማለት NATY ቤተሰብ ነን ። ዘረኝነትን አምርረን የምንጠላ ሁሉንም ብሔር ብሔረሰብ ያለልዩነት በፍቅር የምንወድ እናም እግዚአብሔርን አምነን የሚንኖር ንፁህ ኢትዮጵያዊያን ነን!!

18/04/2021

ይህ የእግዚአብሄር ስራ ነው !! እኛ ሰዎች ነን ግን በማስተዋል ሠው መሆናችንን እንኳ የሚንረዳው የሱ ጉልበት ሁሉ ነገራችን መሆኑን ስንረዳ ነው!! ያለዛ ትዕብታችን ከቁመታችን በላይ ይሆንና ያፍነናል።የዛኔ እንኳን አለም..... እኛ እኛነታችንን ጎንበስ ብለን ለማየት እንኳ ይሳነንና መሰናክሉ ሁሉ ለማሸነፍ ዕድሉ ይበዛለታል።
ስለዚህ እንጠብቅ እላለሁ!!

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Harar?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


1ኛ መንገድ
Harar