things come together

things come together

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from things come together, Health/Beauty, Dublin.

05/06/2023

በደቡብ ክልል ከ17ሺህ በላይ የትምህርት ማስረጃዎች ላይ በተደረገ የማጣራት ስራ 1 ሺህ 131 ማስረጃዎች ሀሰተኛ ሆነው መገኘታቸው ተገልጿል፡፡

የደቡብ ክልል ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ የ2015 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት እቅድ አፈጻጸም ላይ ትኩረት ያደረገ የምክክር መድረክ እየተካሔደ ነው ፡፡

የቢሮው ኃላፊ አቶ ዘይኔ ቢልካ እንደገለጹት ÷በበጀት ዓመቱ ከ17ሺህ በላይ የትምህርት ማስረጃዎች ላይ በተደረገ የማጣራት ስራ 1 ሺህ 131 የትምህርት ማስረጃዎች ሀሰተኛ ሆነው ተገኝተዋል፡፡

በተጨማሪም÷በክልሉ 5 ሺህ 672 የብቃት ማረጋገጫ ላይ በተደረገ ፍተሻ 767 የብቃት ማረጋገጫዎች ሀሰተኛ ናቸው ብለዋል።

በተቋማት ከ23 ሺህ በላይ መዝገቦች ላይ ፍተሻ ማድረግ መቻሉን የገለጹት አቶ ዘይኔ ከ4 ሺህ በላይ ቅጥር፣ዝውውር እና የደረጃ እድገት በህገ ወጥ መልኩ መፈጸሙንም ነው የገለጹት፡፡

ከዚህ ጋር በተያያዘም በክልሉ ከ2 ሺህ በላይ አመራሮች እና ባለሙያዎችን ተጠያቂ ማድረግ መቻሉን ከክልሉ ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Dublin?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Dublin
$&B.

Opening Hours

Wednesday 9am - 5pm
Thursday 9am - 5pm
Friday 9am - 5pm