Ibrahim mustafa Ibraahim
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ibrahim mustafa Ibraahim, Health/Beauty, North, Samara.
.Kallak edde yawqen dâ nekkeh nan. Hay Qafarak
Aftittot sugseenim cellisen hay.
08/11/2022
የአፋር መንግስት እና ባሌሀብቶች
1 መንግስት:- • ከአፋር ክልል መንግስት እስካሁን የአመራር ለውጥ እንጂ የአገሪቶ ለውጥ አላየንም በዝህ በ አራት ዓመት የተለያዩ ክልሎች ቡዙ ለውጥ አሳይቶናል ነገርግን በአፋር ክልል ግን አመራሮች እየበለፅጉ እያየንያለ ነው እንጂ የ አገሬቶ መበልፅግ አይደልም ::. አብይ,እርሻ ላይ ከታየ ያላቀዳቹሁን እርሻ ማረስ ላይ ፎቶ መነሳት... የሄን ማረግ ለወጥ አስብልም እወቁት እሽ
•በእንደዚህ የመንቀጥል ከሆነ 👌መቼም አንለወጥም ከክልል እስክ ቀበሌ ለምን ምን ተሰራ ተብሎ አይታይም የአፋር ክልል መዲና የሆነቸው ስመራ እንካን ከሌሎች ክልል ወራዳዎች ጋር እንኮን አትመጣጤንም ::.........🙏
2 ባለሃቶች :- የኛ ባለሀብቶች በጣም የሚገርሙት ያገኝው ነገር ረጦ ቤት ሁኔ ሌላ ነገር በአቅራባቸው ለሚገኙ አገራት ላይ ነው ሀብቱን ማስየት የሚፈልጉት ለምን አገርችው በተለያዩ ነግሮች እያነስባት እና ህዝባቸው ቡዙነገር እያጡ... እረ አስቡ እንጂ አገርቺን የምታድገው መንግስት በሚያደርገው እቅድ እና ባለሃብት ለሚያርገው ግንባታ ነው... Isinnit bosiitay::
የኛ ባለሃብቶች የሄን ሳይርዱት ቀርታቸው ነው ግን......
Qunxaaneytak mabla ucuya tibba marcinay . 😜
ተደጋግፈን qafar baaxo dadlisnay..
ሎጊያ በ 80 ዓመቱ
ሐዋሳ n55 ዓመቱ....... እሰበው እንግደህ 🤪🤪
Category
Website
Address
North
Samara
Alerts
Be the first to know and let us send you an email when Ibrahim mustafa Ibraahim posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.
