Yadesa Hassen Adme
Education
27/09/2022
የዌራ ወረዳ ት/ጽ/ቤት በአድሱ ስርዓተ ትምህርት ሙሉ ለሙሉ ለመተግበር የመምህራን ስልጠና እና የመጽሐፍት ህትመት ስራዎችን ጨምሮ የተለያዩ ዝግጅቶች እየተደረገ መሆኑን አስተውቀዋል ።
በሀላባ ዞን የዌራ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት በአድሱ ስርዓተ ትምህርት ሙሉ ለሙሉ ለመተግበር የመምህራን ስልጠና እና የመጽሐፍት ህትመት ስራዎችን ጨምሮ የተላያዩ ዝግጅቶች እየተደረገ መሆኑን የዌራ ወረዳ ት/ጽ/ቤት ዋና ሀላፊ አቶ ያድሶ ዱበላ ገልፀዋል ።
ዋና ሀላፊው በአድሱ ስርዓተ ትምህርት ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ ለማድረግ በወረዳው እየተደረጉ ያሉ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ተስፋ ሰጪ ውጤቶች የታየባቸው በመሆኑ ከ2015 ዓ.ምን ጀምሮ ስርዓተ ትምህርቱ በሁሉም ዌራ ወረዳ ባሉ ት/ቤቶች ተግባራዊ እንደሚደረግም ገልፀዋል ።
በዘንድሮ አመት ስርዓተ ትምህርቱ ሙሉ ለሙሉ መተግበር ከጀመረ በኃላ ሁሉም ት/ቤቶች የመማር ማስተማር ስራው እንዳይስተጓጎል ከወዲሁ አስፈላጊ ግብዓቶችን የማሟላት ስራ ትኩረት እንዲሰጠውም ጠይቀዋል ።
የዌራ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት!!
Category
Website
Address
Halab
Alerts
Be the first to know and let us send you an email when Yadesa Hassen Adme posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.
