Simret beauty
Cosmetologist | Entrepreneur
Founder of Simret Beauty
Certified Trauma-Informed Healing Practitioner
Author | Mental Health & Autism Advocate
July 11 2026 ስምረትን ፍለጋ/ Finding Simret በሚል ርእስ የጻፍኩትን መጽሀፍ 📍በDallas, Texas Empire Event Center የማስመርቅ ሲሆን በእለቱ እጅግ የምንወደውና ምናከብረው ዶክተር ወዳጄነህ መሀረነ የክብር እንግዳ ሆኖ የሚገኝ ሲሆን ሌሎችም ድንቅ የሆኑ የክብር እንግዶች የሚገኙ ይሆናል። በተጨማሪም የምንወደው እና የምናደንቀው አበባው መላኩ መድረኩን የሚመራ ሲሆን በእለቱ የመጽሐፉ ፊርማ ይኖራል። ሁላችሁንም አብረን ይሄን ቀን እንድናሳልፍ ከወዲሁ እጋብዛችኋለሁ።
06/30/2026

ዛሬ ምሽት አንድ ሰአት ላይ በቲክቶክ ላይቭ እንገናኛለን🙏
የመጀመሪያ መጽሀፌ የሆነው ስምረትን ፍለጋ በአማርኛም በእንግሊዘኛ ቋንቋዎች በአማዞን እና ቲክቶክ ቀርቧል። መጽሀፉን ይዛችሁ ማክሰኞ በቲክቶክ ከምሽቱ 1 ሰአት በኢትዮጽያ አቆጣጠር ላይቭ እንገናኝ🤗
በጣም ለፀጉሬ የተስማማኝ ሻምፖና ኮንዲሽነር 👇
ማዲያት ያለባቸው ሰዎች ሊጠነቀቁባቸው ሚገቡ ነገሮች 👇
ጫፍ መቁረጥ ለጸጉር እድገት ይጠቅማል ?
05/14/2026
ለፊት ጥራት ተስማሚ የሆኑትን የስምረት ቢውቲ ምርቶችን በመጠቀም እውነተኛ ለውጥን ይመልከቱ 🙏😊
05/10/2026
መልካም የእናቶች ቀን
Happy Mother's Day
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the business
Website
Address
Austin, TX
78665